“በዚህ ቁመና ላይ ሆነን ፣ ጁንታው ነገ እንገባለን…የአስር ብር ርቀት ላይ ነን…ደግሳችሁ ጠብቁን የሚል ፕሮፓጋንዳ ቢነዛም ህዝቡ አይደናገርም ” – ሜ/ጀ ክንዱ ገዙ

ራሱን የሕወሓት የሽፍታ ቡድን ቃል አቀባይ ነኝ የሚለው ገብረገብረ ጻድቃን በድምጺ ወያኔ ላይ በድምጽ ከጠፋ ቆይቷል። ሆኖም ግን ድምጺ ወያኔ ገበረገብረጻድቃን የድል ዜና ነገሩኝ እያለ በሰበር ዜና መናገሩን ቀጥሏል። ዛሬም የገብረገብረጻድቃን ድምጽ በሌለበት ዘገባው የተለያዩ የድል ዜናዎችን ለደጋፊዎቹ አሰምተዋል። ሚያዝያ 15 እና ሚዚያ 16 በዕዳጋ አርጊ ነበለት፤ በዓዴት፣ በአግበ’ጅጅቀ፣ በተንቤን … Continue reading “በዚህ ቁመና ላይ ሆነን ፣ ጁንታው ነገ እንገባለን…የአስር ብር ርቀት ላይ ነን…ደግሳችሁ ጠብቁን የሚል ፕሮፓጋንዳ ቢነዛም ህዝቡ አይደናገርም ” – ሜ/ጀ ክንዱ ገዙ